ሶሊቲዩድ ቫሉዬሽን ኢንጂነሪንግ በ 2012 ዓ.ም የተቋቋመ የንብረት ግምት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ለተለያዩ አላማ የሚዉሉ የንብረት ግምት ስራዎችን ቋሚም ሆነ ተንቀሳቃሽ ለሆኑ ንብረቶች ባለፉት አመታት አገልግሎቱን እየሰጠ የቆየ እና አሁንም ጥራቱን በጠበቀ መልኩ አለም አቀፋዊ እና ሃገራዊ መስፈርቶችን በማሟላት አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ሰራተኞቻችን ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮሩ፣ በእውቀት እና በብቃት የተደገፉ፣ ቴክኒካዊ ደረጃዎች ፤ በጋራ ትርጓሜዎች እና ስምምነቶች ላይ ያተኮሩ፣ እና የአፈጻጸም ደረጃዎች ወጥነት ባለው አተገባበር የተደገፉ - በጥናት ላይ ያተኮሩ ትንተና እና ተጨባጭነት ላይ ያተኮሩ፣ በተገቢው ሰነዶች የተደገፉ እና በግልጽነት ሪፖርት የሚደረግበት ሙያዊ ደረጃዎችን ያሟሉ ናቸው።
አንዳንድ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ደንበኞቻችን ስለ እኛ የተናገሩት
እምነት መገንባት
ዋና ስራ አስፈፃሚ
ፋብሪካ ፣ ማሽኖች እና መሳሪያዎች ዋጋ ሰጪ
ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
የአይቲ ባለሙያ
በምን መርዳት እንደምንችል ያሳውቁን
ሲኤምሲ መንገድ ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፊትለፊት
info@solitudevaluation.com